our services

ኩባንያው የተሰማራባቸው ዋና ዋና ተግባራት

  •  በድልድይ ግንባታ ስራዎች
  •  በህንፃ ግንባታ ስራዎች
  •    በመንገድ ግንባታ ስራዎች
  •  በማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ሲሆን ባለፉት አመታት በርካታ ፕሮጀክቶችን ከኮንትራት ጊዜያቸው በፊት በማጠናቀቁ በደንበኞች ዘንድ ከፍተኛ ምስጋናን ማግኘት ችሏል፡፡