ጠንካራ መሠረት ለዘላቂ ልማት !!A strong foundation, sustainable development!! ተልዕኮበሀገር ደረጃ በሚካሄዱ የመሰረተ ልማት ግንባታ፣ የሪል ስቴት ልማት እና የግንባታ ግብዓት አቅርቦትን በተመጣጣኝ ዋጋና ጥራቱን በጠበቀ ሁኔታ ለማህበረሰቡ ማቅረብና መፈጸም፣ MISSIONTo execute infrastructure construction, real estate development, and the supply of construction materials providing the community with high quality and reasonable prices at national level. ረዕይበሰዎች የኑሮ ደረጃ ላይ እውነተኛ ለውጥ የሚያመጣና የተሻለ ነገን የሚገነባ፣ መሪ እና ተመራጭ የግንባታ ኩባንያ መሆን፣ VisionTo be a leading and preferred construction company that builds a better future that makes a real difference in people’s lives. እሴቶች 1. ታማኝነት 2. ጥራት 3. ደህንነት 4. ጊዜ ተኮር 5. የቡድን ስራ 6. ልህቀት CORE VALUESIntegrityQualitySafetyTimelinessTeamworkExcellence